Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሰው ሃይል ባለሙያ: የኦዲት ባለሙያ: የስነ-ምግባር መኮንን: ፕሮጀክት ሥልጠና ባለሙያ እና ሌሎች ስራዎች

$
0
0

የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የመንገድ ትራፊክ ኢንጅነሪንግና ማኔጅመንት ንዑስ የስራ ሂደት መሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በትራፊክ ኢንጂነሪንግ፣ በትራንስፖርት ኢንጂነሪንግ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 14,802
  • ደረጃ፡ – XV
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን/ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 9,867.00
  • ደረጃ፡ – XII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ከፍተኛ የሰው ሃይል ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በሰው ሃይል አስተዳደር
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 8,273.00
  • ደረጃ፡ – XI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ከፍተኛ የኦዲት ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 8,273.00
  • ደረጃ፡ – XI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የስነ-ምግባር መኮንን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በህግ፣ በስነ-ምግባር ፍልስፍና ፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ እና ሶሻል ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 8,273.00
  • ደረጃ፡ – XI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የኦዲት ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 6,822.00
  • ደረጃ፡ – X
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ፕሮጀክት ሥልጠና የማካተት ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በህግ፣ በሶሾሎጂ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ሳይኮሎጂ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 8,273.00
  • ደረጃ፡ – XI

The post የሰው ሃይል ባለሙያ: የኦዲት ባለሙያ: የስነ-ምግባር መኮንን: ፕሮጀክት ሥልጠና ባለሙያ እና ሌሎች ስራዎች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles