አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
ብርሃን የጥበቃ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ የጥበቃ ሠራተኞች መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ጥበቃ
- ጾታ፡ ወንድ/ሴት
- ተፈላጊ መስፈርቶች
- አካላዊ ሁኔታ የተሟላ ጤንነትና፣ ቁመና ያለው
- ዕድሜ፡ ከ20-47
- የት/ደረጃ፡ ከ6ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዙሪያ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ዋስ/ ተያዥና ከሚኖርበት ቀበሌ የኖዋሪነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ከተለያዩ ወንጀሎች ነፃ መሆኑን የሚገልፅ የጣት አሻራ ምርመራ ውጤት ማቅረብ የሚችል
The post የጥበቃ ስራ ማስታወቂያ appeared first on AddisJobs.