የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት (ኢቱድ) ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- አካውንቲንግ፣ ኦዲቲንግ ወይም ተዛማጅ የት/ት መስክ እና ለዲግሪ 8 አመት ለ2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 5538
- ደረጃ፡ – ፕሳ7/5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የግዥ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- አካውንቲንግ ወይም ግዢና ንብረት አስተዳደር ተዛማጅ የት/ት መስክ እና ለዲግሪ 8 አመት ለ2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 4461
- ደረጃ፡ – ፕሳ-7
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያጠናቀቀ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ት ቤት ዲፕሎማ፣ 10ኛ ክፍል + 1ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያጠናቀቀና ደረጃ 1 የምስክር ወረቀት፣ 12/10 ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 4/6/8/10 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 2008
- ደረጃ፡ – ጽሂ-9
The post ከፍተኛ ኦዲተር: የግዥ ባለሙያ : የዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ appeared first on AddisJobs.