Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ፈረቃ መሪ: የምርት ጥራት ቁጥጥር ኃላፊ: የጃካርድ ሉም ሽፍት መካኒክ

$
0
0

ኬኛ የፒፒ ከረጢት ማምረቻ ኃ/የተ/የግ ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያየምርት ጥራት ቁጥጥር ጥናትና ምርምር አገልግሎት ኃላፊ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በቴክስታይል በኢንዱስትሪያል ኬሚካል ኢንጂነሪንግ እና 3 አመት በቁጥጥር የስራ ልምድ ያለው/ት ሆኖ በኃላፊነት 2 ዓመት የሰራ/ች ፋብሪካ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ብዛት፡       -1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየጃካርድ ሉም ሽፍት መካኒክ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በቴክኒክና ሙያ Level II እና ከዚያ በላይ እና 2 አመት በተመሳሳይ ፋብሪካ ውስጥ በሙያው ሽፍት ላይ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያፈረቃ መሪ     
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በቴክስታይል በኤሌክትሪካል/ በመካኒካል/ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ እና 3 አመት በፒፒ ከረጢት ማምረቻ ውስጥ ወይም ፕላስቲክ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ
  • ብዛት፡ -1

ለሁሉም የስራ መደቦች

ደመወዝ ፡ በድርጅቱ እስኬል መሠረት

የስራ ቦታ፡ ታጠቅ

ጥቅማጥቅም፡ በድርጅቱ የተቀመጠ ጥቅማ ጥቅም አለው፡፡

The post ፈረቃ መሪ: የምርት ጥራት ቁጥጥር ኃላፊ: የጃካርድ ሉም ሽፍት መካኒክ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles