ቃሊቲ ባሌስትራና ብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪካል ኢንጂነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤ ዲግሪ እና 8 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት – 1
- ጾታ – ወ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሳኒተር/ ፕላምቢንግ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ኮሌጅ ዲፕሎማ እና 2 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት – 2
- ጾታ – ወ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንዱስትሪያል መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት – 2
- ጾታ – ወ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሻን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት – 2
- ጾታ – ወ/ሴ
ለሁሉም የስራ መደቦችች
- ደመወዝ – በስምምነት