የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በተገለፀው ክፍት የስራ ቦታ ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ፒችትሪ ሶፍት ዌር በአግባቡ የሚያውቅ/ የምታውቅ፣ የግብር ስሌትና አቀናነስ እውቀት ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- የቅጥር ሁኔታ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – አ/አ/ዋ/መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የት/ት መስክ በዲግሪ፣ በዲፕማ/ 10+3 /III የተመረቀ/ች
- በሙያው 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት
- የስራ ቦታ – አ/አ/ዋ/መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት
- የስራ ቦታ – አፋር ክልል እና አ/አ/ዋ/መ/ቤት
ለሁሉም
- ደመወዝ፡ በስምምነት