የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በስሩ ለሚገኙ ህይወት ፋና ስፔሻላዝድ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፋርማሲስት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በፋርማሲ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
- ብዛት 10
- ደሞወዝ 3911
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
- ብዛት 10
- ደሞወዝ 3911
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በ BSc nurse ከታወቀ ዮኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
- ብዛት 30
- ደሞወዝ 3911
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አዋላጅ ነርስ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በአዋላጅ ነርስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
- ብዛት 7
- ደሞወዝ 3911
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አንስቴቲስት ነርስ ፕሮፌሽናል
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በአኒስቴዢያ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
- ብዛት 6
- ደሞወዝ 3911
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፊዚዮቴራፕ ፕሮፌሽናል (ፊዚዮቴራፒስት)
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ፊዚዮቴራፕ ፕሮፌሽን የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3911
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ባዮሜዲካል ኢንጂነር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2/1
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3911
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጠቅላላ ሃኪም
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በህክምና የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-4/1
- ብዛት 10
- ደሞወዝ 5583
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስራ አከባቢ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ጀማሪ ባለሞያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በሙያ ደህንነትና ጤና ወይም በተዛማች የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ ደረጃ ፕሳ-1/1
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3145
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ረከርድ ባለሞያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በስታትስቲክስ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በመረጃ ልውውጥ ቴክኖሎጂ ወይም በሌሎች ተዛማች የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት መረጃ በመያዝና በማደራጀት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2
- ብዛት 3
- ደሞወዝ 2298
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የተማሪዎች ቋት አስተዳደር ባለሞያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በትምህርት ዕቅድ ወይም በትምህርት አስተዳደር ወይም በመረጃ ልውውጥ ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማች የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ደረጃ ፕሳ-1
- ብዛት 2
- ደሞወዝ 2008
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የክፍለ ግዜ ዝግጅት ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በትምህርት ዕቅድ ወይም በትምህርት አስተዳደር ወይም በስታትስቲክ ወይም በመረጃ ልውውጥ ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማች የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ደረጃ ፕሳ-1
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2008
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፔይሮል ሂሳብ ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የባችለር ዲግሪ 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳ ትምህርት የማስትሬት እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ደረጃ ፕሳ-2
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2298