ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዮኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/ በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ4/5 ዓመት የሰራ ልምድ
- የሰመወዝ ደረጃ 18
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 8,310.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንስትሩመንቴሽን ጥገና ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዮኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሪካል/ በኢንስትሩመንቴሽን ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የሰራ ልምድ
- የሰመወዝ ደረጃ 18
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 8,310.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኤሌክትሪካል ጥገና ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዮኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሪካል/ በኢንስትሩመንቴሽን ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የሰራ ልምድ
- የሰመወዝ ደረጃ 18
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 8,310.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኤሌክትሪካልና ኢንስትሩመንት ዲዛይን ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዮኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የሰራ ልምድ
- የሰመወዝ ደረጃ 18
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 8,310.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፋብሪካ ኦፕሬሽን ዕቅድና ክትትል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል/ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና 4 ዓመት የሰራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመቱን በሲኒየር ደረጃ የሰራ
- የሰመወዝ ደረጃ 19
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 9,373.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኃይል ማመንጫና ዩቲሊቲ ኦፕሬሽን ፈረቃ አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዮኒቨርስቲ/ኮሌጅ በመካኒካል/ኤሌክትሪካል/ በኢንስትሩመንቴሽን/ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ3 ዓመት የሰራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስት 1 ዓመት በሃላፊነት የሰራ
- የሰመወዝ ደረጃ 20
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 10,553.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ office engineer
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- MSC/BSC በመስኖ ወይም በሲቪል ወይም በሃድሮሊክ ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅምንት ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ 0/2 በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- የሰመወዝ ደረጃ 18
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 8,310.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ Design team leader
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- MSC/BSC በመስኖ ወይም በሲቪል ወይም በሃድሮሊክ ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ 4/6 በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- የሰመወዝ ደረጃ 22
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 13,300.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ Senior Mechanical Engineer
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- MSC/BSC በመካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ 3/5 በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- የሰመወዝ ደረጃ 20
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 10,553.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ Housing & utility construction & maintenance
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- MSC/BSC በሲቪል ወይም በህንፃ ወይም በውሃ አቅርቦት ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ 5/7 በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- የሰመወዝ ደረጃ 22
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 14,885.00