ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ ኩባንያ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሰፕላይና ማቴሪያልስ ማኔጅሜንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲፕሎማ ያለት/ያለው በንብረት ኃላፊነት 2 ዓመት የሰራ/ች በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት እና ብቁ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- ፆታ አይለይም
- ብዛት 4
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ማኔጅሜንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲፕሎማ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ጥሩ የመግባባትና የመሳመን ችሎታ ያለት ትመረጣለች
- ፆታ ሴት
- ብዛት 4
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአይቲ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ያላት የሶማሊኛ ቋንቋ መናገር የሚችል/የምትችል
- ፆታ አይለይም
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ ጅግጅጋ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 3ኛ ደረጃ ወይም ደረቅ -1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት እና በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ፆታ አይለይም
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ