አናም ማርኬቲንግ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴልስ ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ እና በሱፐርቫይዘርነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 02
- የስራ ቦታ፡ ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ /ሴልስ ዲፕሎማ እና በሽያጭ ሙያ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 15
- የስራ ቦታ፡ ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሹፌር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ህ-1 ወይም ደረጃ 3 እና ከ2ዓመት በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 01
- የስራ ቦታ፡ የተወዳዳሪው መኖሪያ ፒያሳ፣ ዮሃንስ፣ ሰሜን ሆቴል አከባቢ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በስቶር ኪፐርነት የሠራ
- ብዛት፡ 01
- የስራ ቦታ፡ አያት ፣ ሰሚት፣ ጉርድሾላ አከባቢ ቢሆን
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረትአናም ማርኬቲንግ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴልስ ሱፐርቫይዘር
• ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ እና በሱፐርቫይዘርነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
• ብዛት፡ 02
• የስራ ቦታ፡ ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ
2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ባለሙያ
• ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ /ሴልስ ዲፕሎማ እና በሽያጭ ሙያ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
• ብዛት፡ 15
• የስራ ቦታ፡ ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ
3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሹፌር
• ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ህ-1 ወይም ደረጃ 3 እና ከ2ዓመት በላይ የስራ ልምድ
• ብዛት፡ 01
• የስራ ቦታ፡ የተወዳዳሪው መኖሪያ ፒያሳ፣ ዮሃንስ፣ ሰሜን ሆቴል አከባቢ
4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት ስቶር ኪፐር
• ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በስቶር ኪፐርነት የሠራ
• ብዛት፡ 01
• የስራ ቦታ፡ አያት ፣ ሰሚት፣ ጉርድሾላ አከባቢ ቢሆን
•
ለሁሉም የስራ መደቦች
– ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት