ኬር የታሸገ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኮስት አካውንታንት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ በኮስት አካውንታትን ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፀሐፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ሴክሬታሪያል ሳይንስ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የምርት ሽፍት ኃላፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በኬሚስትሪ ወይም ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 03
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመጋዘን ኃላፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመጋዘን ረዳት ሠራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2 ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 03
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ኃላፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ3 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሽያጭ ተቆጣጣሪ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 04
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2
- የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ መኪና አሸከርካሪ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 3ኛ ወይም ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡- 10
ለሁሉም የስራ መደቦች
- የሥራ ቦታ፡ ሰበታ/ዲማ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ጥቅማጥቅም፡ የሰርቪስ፣ የምግብ አገልግሎትና ሌሎችም
- የመኖሪያ አድራሻ፡ ከአየር ጤና እስከ ሰበታ መካከል ባለው ቢሆን ይመረታል፡፡