ኢስት ሲሚንቶ አ.ማ በሚከተሉ የስራ መስክ ሠራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ፀሐፊና ቢሮ አስተዳደር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ከፍተኛ የት/ት ተቋም በፀሀፊነት እና ቢሮ አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ደረጃ የተመረቀ/ች 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 03
- ለሁሉም የስራ መደቦች ፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ