ድርጅታችን ማክሮ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ በሚከተሉ የስራ መስክ ሠራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአውቶ ኤሌክትሪሺያን ዲፕሎማ የተመረቀ 8 ዓመት በሙያው የሰራ በኮንስትራክሸን የስራ
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጋራዥ ኃላፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ የተመረቀ 10 ዓመት የስራ ልምድ ከዚያ ውስጥ 4 ዓመት በጋራዥ ኃላፊነት የሰራ
- ብዛት፡- 01
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት