በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የአቃቂ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቴክኒሽያን
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በጀነራል መካኒክስ/ቧንቧ ሥራ /ሰርቬይንግ ቴክኒክና ሙያ ዲግሎማ እና በተመሳሳይ ሙያ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 03
- ደመወዝ፡ 8,657
- የቅጥር ሁኔታ፡ ለ6 ወር ኮንትራት
- ደረጃ – 9
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የአቃቂ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡