Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

3 ክፍት ስራዎች ከኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት ለ22 ሰዎች

$
0
0

የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት በአምራና አገልግት ሰጪ ተቋማት የከይዘን ፍልሰፍናን በማስረጽ ሀገራች ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት በማምረት ተወዳዳሪነቷን ለማሳደግ እየሠራ የሚገኝ የፌዴራል የመንግስት ተቋም ሲሆን አዲስ ተመራቂ ተማሪዎች በሚከተሉ የስራ መስክ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           ጀማሪ አማካሪ/ ተመራማሪ        
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በኢንዱስትሪያል መካኒካል ኮንስትራክሽን ቴክስታይል ኬሚካል ኤሌክትሪካል ሲቪል ኢንጅነሪንግ እና ፉድ ቴክኖሎጂ የተመረቁ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡- 20
  • ደመወዝ፡00
  • ደረጃ፡ VIII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           ዶክመንቴሽንና ዳታ ቤዝ ኦፊሰር        
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በላይብረሪና ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ቢ.ኤስ.ሲ / ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪና 5/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡- 01
  • ደመወዝ፡00
  • ደረጃ፡ IX
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           ኦዶቪዥዋል ቴክኒሽያን
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በኤሌክሮኒክስ ወይም በኤሌክትክሲቲ የቴ/ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IIና 2 ዓመት የስራ ልምድ  እና COC ያለው/ት
  • ብዛት፡- 01
  • ደመወዝ፡00
  • ደረጃ፡ V

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles