Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አይሲቲ : ሾፌር : ዕቃ ግዢ: – 5 የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የለውጥ ፕሮግራሞች ሥራ አመራር ቡድን መሪ

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በማኔጅመንት፣ በሰው ሃብት አስተዳደር እና በተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     5081
  • ደረጃ                   ሣፕ-8

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአይሲቲ ማዕከል ቡድን መሪ

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኢንፎርሜሽን ሲስተም ባችለር ዲግርና 9 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     5081
  • ደረጃ                   ሣፕ-8

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 4ኛ መንጃ ፈቃድ 4ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ እና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     1743
  • ደረጃ                   እጥ-8

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዕቃ ግዢ ሰራተኛ

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በፐርቼዚንግ ሳፕላይ ማኔጅመንት፣ በፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት ወይም ማኔጅምት የኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     3001
  • ደረጃ                   ጽሂ-12

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያ ጥናት ባለሙያ

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በስታትስቲክስ፣ በግዥ አስተዳደር በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንትና ተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     3909
  • ደረጃ                   ሣፕ-6

 


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles