ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 05
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፋርማሲስት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 04
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ማርኬቲንግ ኃላፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማርኬቲንግ እና 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አይቲ ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አይቲ ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 02
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኦፕሬሽን ክፍል ኃላፊ ነርስ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሜትረን
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 02
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጁኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 03
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሪሴፕሽን ኃላፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በመስተንግዶ ወይም በተመሳሳ ሙያ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ባዮሜዲካ ኢንጂነሪንግ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሙያው የመጀመሪያ ዲግሪ እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 01
ለሁሉም የስራ መደቦች
- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ /ቤተል
- ደመወዝ፡ በስምምነት/ማራኪ