የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚልኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመድሀኒት መካዝን ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በፋርማሲ ዲፕሎማ/ በሌቭል IV የተመረቀና 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና የታደሰ ሙያ ፈቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል መድሃኒት ማከማቻ /ስቶር/ አከባቢ መስራ ፈቃደኛ የሆነ/ች
- ብዛት፡ 02
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የስልጠና አስተባባሪ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በፐብሊክ ሄልዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና ስልጠና የማስተባበር ልምድ ያለው/ት እና ተያያዥ ስልጠናዎች የወሰደ/ች
- ብዛት፡ 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሂሳብ ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪና 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 01
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት