ክራፍትስ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግል ማህበር ደረጃ አንድ ሕንፃ ስራ ተቋራጭ ሲሆን፣ ከታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ ፕሮጀክት ማናጀር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 6 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 2
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሀይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ ወይም በሲቪል ኢንጂነሪንግ
—————————————————————————————————-
የስራ መደብ መጠሪያ ፕሮጅክት ኢንጂነር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 4 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 2
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሀይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ ወይም በሲቪል ኢንጂነሪንግ
—————————————————————————————————-
- የስራ መደብ መጠሪያ ሳይት ኢንጂነር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 3
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
—————————————————————————————————-
- የስራ መደብ መጠሪያ ጀነራል ፎርማን
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 6 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 4
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ዲፕሎማ ከቴክኒክና ሙያ
—————————————————————————————————-
- የስራ መደብ መጠሪያ ጀማሪ ፕሮጀክት ቢሮ መሀንዲስ
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 1 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 4
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሀይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ ወይም በሲቪል ኢንጂነሪንግ
—————————————————————————————————-
- የስራ መደብ መጠሪያ ፕሮጀክት ፋይናንስ እና አስተዳደር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 3 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 4
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
—————————————————————————————————-
- የስራ መደብ መጠሪያ የውስጥ ኦዲተር
የስራ ቦታ ዋ/መቤት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 1
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ሲኒየር ሰፕላይ ወይም ፕሮኪርመንት ኦፊሰር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 4
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሰፕላይና ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ጂኒየር ሰፕላይ ወይም ፕሮኪዩርመንት ኦፊሰር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 0 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 4
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሰፕላይና ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ሲኒየር ፕሮጀክት ስቶር ኪፐር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 5
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ጂኒየር ፕሮጀክት ስቶር ኪፐር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 0 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 5
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ሲኒየር ፕሮጂዩርመነት ኦፊሰር
የስራ ቦታ ዋ/መ/ቤት ወይም ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 2
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ወይም ፕሮኪዩርመንት ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ጁኒየር ፕሮጂዩርመነት ኦፊሰር
የስራ ቦታ ዋ/መ/ቤት ወይም ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 0 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 2
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ወይም ፕሮኪዩርመንት ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ፕሮጀክት ዕቃ ግዢ
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 2
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በፐርቸዚንግ ወይም ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ዕቃ ግዢ
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 2
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በፐርቸዚንግ ወይም ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ ስቶር ኮንትሮለር
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 2 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 2
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ የመሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና ክለርክ
የስራ ቦታ ዋና መ/ቤት ወይም ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 0 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 7
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል
——————————————————————————–
- የስራ መደብ መጠሪያ የመሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች ስምሪት ክለርክ
የስራ ቦታ ዋና መ/ቤት ወይም ፕሮጀክት
የሥራ ልምድ 0 ዓመት ከዛ በላይ
ብዛት 7
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል፣ ኢኮኖሚክስ/ በፍሊት ማኔጅመንት
___________________________________________________