የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለሬዲዮ ዘርፍ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሪፖርተር (ለትግርኛ ቋንቋ)
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በጆርናሊዝም /በማስኮሚኒኬሽን/ በአማርኛ ቋንቋና በሥነጽሁፍ / በውጭ ቋንቋ ስነጽሁፍ/ በስነ ልሳን/ በብሮድካስት ጆርናሊዝም / በግብርና ኮሚኒኬሽን/ በፎቶ ጆርናሊዝም / በትግርኛ ቋንቋ) 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 02
- ደረጃ፡ VI