ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ሲ/ዲፕሎማ በባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሆስፒታል የስራ/ች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – head waiter
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የእንጨት ሰራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በእንጨት ስራ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኤሌክትሪሽያን
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በኤሌክትሪክሲቲ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሁለገብ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በተመሳሳይ የት/ት ዘርፎች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቧንቧ ፣ በኤሌክትሪክ፣ በእንጨትና በጠቅላላ የጥገና ሥራ የስራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጥበቃ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ፣ በደህንነት ካሜራ በላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
- ዕድሜ፡ ከ25-45 ዓመት
Salary: Negotiable & attractive