ስኳር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር ስትራክቸራል መሐንዲስ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና/በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ ዲግሪ እና 2/4 ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት የሠራ/ች (በህንፃ ስትራክቸራል ዲዛይን ሥራ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎና ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡
- የስራ ክፍል፡ የቤቶችና መሰረተ ልማት ግንባታ ኮንትራት አስተዳደር
- ደመወዝ፡ 10,974.00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ብዛት፡ 1 (አንድ)
- ደረጃ፡ 15
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር የህግ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሕግ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ደመወዝ፡ 7,335.00
- የስራ ቦታ፡ ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
- ብዛት፡ 1 (አንድ)
- ደረጃ፡ 17
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የግራፊክስ አርት ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በግራፊክስ ዲዛይን ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪ/የመጀመሪያ ዲግሪና 2/4 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ክፍል፡ ኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን
- ደመወዝ፡ 7,662.00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ብዛት፡ 1 (አንድ)
- ደረጃ፡ 13
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሀገር ውስጥ ግዢ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በግዥና ሰፕላይስ ማኔጅመንት (በማርኬቲንግ) በፕሮክዩርመንትና አቅርቦት ማኔጅመንት (አካውንቲንግ በማኔጅመንት (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ክፍል፡ ግዥና ሎጀስቲክ
- ደመወዝ፡ 4,183.00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ብዛት፡ 1 (አንድ)
- ደረጃ፡ 8
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የእሳት አደጋ መኪና ሾፌርና ሄድማን
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ማሰልጠኛ ተቋም በከባድ ፈሳሽ ጭነት ተሸከርካሪ ደረጃ IV መንጃ ፈቃድና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም 10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 3,433.00
- የስራ ቦታ፡ ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ
- ብዛት፡ 5 (አምስት)
- ደረጃ፡ 5