ዋሪት የእንጨት ሥራዎች ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የምርት ክፍል ምክትል ኃላፊ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት ምርቶችን በማምረትና በተጨማሪ ለ2 ዓመት ሰራተኞችን አስተባብሮ በማሠራት የሠራ
- ብዛት፡ 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ –የውጭ ገጠማ ሥራዎች ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳ ፋብሪካ በር፣ ኪችን ካቢኔት እና የግድግዳ ቁምሳጥኖች የመስራትና ተጨማሪ 2 ዓመት ሰራተኞችን አስተባብሮ በማሠራት ሥራ የሠራ
- ብዛት፡ 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ –የውጭ ገጠማ ሥራዎች አናጺ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳ ፋብሪካ በር፣ ኪችን ካቢኔት እና የግድግዳ ቁምሳጥኖች የመግጠም ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ –የእንጨት ሥራ ምርቶች አናጺ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ በዲፕሎማ የተመረቀ በተመሳሳ ድርጅት በእንቸት ሥራዎች በአናጺነት ቢያንስ ለ2 ዓመት የሠራ
- ብዛት፡ 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት አናጺ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ የስራ ልምድ አይጠይቅም
- ብዛት፡ 3
ለሁሉም የስራ ቦታዎች፡
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ለቡ መብራ ኃይል አደባባይ አከባቢ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ጾታ፡ አይለይም