ቡና ጥራትና ምርመራ ሰርተፊኬሽን ማዕከል ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ ቦታዎች ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡
- የስራ መጠሪያ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- የት/ት አይነት፡ ቀለም
- ብዛት፡ 01
- የሥራ ቦታ፡ ድሬዳዋ
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ V
- የስራ መጠሪያ፡ የሂሳብ ሰነድ አዘጋጅ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 በሂሳብ ሰነድ አያያዝ/ አካንቲንግ እና ተዛማጅ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ልዩ ችሎታ፡የኮምፒውተር ክህሎት
- ብዛት፡ 01
- የሥራ ቦታ፡ አ.
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ X
- የስራ መጠሪያ፡ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 በፕሮኪዩርመንት ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በአካንቲንግ እና ተዛማጅ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ልዩ ችሎታ፡የኮምፒውተር ክህሎት
- ብዛት፡ 01
- የሥራ ቦታ፡ አ.
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ X
- የስራ መጠሪያ፡ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 በፕሮኪዩርመንት ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በአካንቲንግ እና ተዛማጅ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ልዩ ችሎታ፡የኮምፒውተር ክህሎት
- ብዛት፡ 01
- የሥራ ቦታ፡ አ.
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ IX