የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የሥራ መደቦች ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
1- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የህዝብ ግንኙነት ዳሬክቶሬት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቋንቋ፣ በጆርናሊዝም፣ በማኔጅመንት በተመሳሳይ ባችለር ዲግሪ 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 5781
- ደረጃ ፕሳ-9
2 – የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞ 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ ወይም ከ1993ዓ.ም ጀምሮ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2008
- ደረጃ ጽሂ-9
3 – የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 1ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ ዌም ከ1995ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፈል + 1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቆ መካከለኛ የምስክር ወረቀት ደረጃ 1 የተቀበለና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት 6
- ደሞወዝ 2298
- ደረጃ ጽሂ-10
4- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ዕቅድና በጀት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪና 9 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 5081
- ደረጃ ሣፕ-9
5- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲዮቪዥዋል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት
- ደሞወዝ 2298
- ደረጃ መፕ-9