Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ዋና ገንዘብ ያዥ , የትንስፖርት ምሪት ኦፊሰር , መካከለኛ የበጀት አካውንታንት , ሾፌር

$
0
0

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ዋና ገንዘብ ያዥ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ፣በቢዝነስ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት በዘርፉ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ ጽሂ-10
  2. የስራ መደብ፡ የትንስፖርት ምሪት ኦፊሰር
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ አውቶማቲክ በዘርፉ 7 ዓመት በዘርፉ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ አስ-5
  3. የስራ መደብ፡ መካከለኛ የበጀት አካውንታንት  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ የባችለር ዲግሪ/የማስተርስ ዲግሪ ወይም የዶክርሬት ዲግሪና 6/4/2 ዓመት በዘርፉ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ ፕሳ-5
  4. የስራ መደብ፡ ሾፌር V
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በነባሩ 4ኛ/5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ በአዲሱ ምድብ ህ1/ህ2 4/0 ዓመት በዘርፉ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡00
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ፡ አጥ-8
  5. የስራ መደብ፡ ሾፌር III
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በነባሩ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የመካኒክነት ልዩ ችሎታ ማስረጃና 6 ዓመት በዘርፉ አግባብ ያለው  የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ አጥ-10

 

ለሁሉም የስራ ቦታ፡ ወረር


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles