Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የOPD ክፍል ኃላፊ ነርስ , ሲኒየር ነርስ , አዋላጅ ነርስ , ስክራብ ነርስ , ጁኒየር ነርስ , ፋርማሲስት , እንግዳና ገንዘብ ተቀባይ, ላቦራቶሪ ረዳት , ቀለም ቀቢ

$
0
0

ቤተዛታ ጤና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የOPD ክፍል ኃላፊ ነርስ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
    • የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት ያላነሰ በተመላላሽ ክፍል በኃላፊነት የሰራ
  2. የስራ መደብ፡ ሲኒየር ነርስ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
    • የስራ ልምድ፡ 5-ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ በሆስፒታሉ ውስጥ በሜዲካል፣ ሰርጂካል የሰራ ቢሆን ይመረጣል
  3. የስራ መደብ፡ አዋላጅ ነርስ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በሙያው ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
    • የስራ ልምድ፡ 3/2 ዓመት የስራ ልምድ
  4. የስራ መደብ፡ ስክራብ ነርስ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በሙያው ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ
    • የስራ ልምድ፡ 3/2 ዓመት የስራ ልምድ
  5. የስራ መደብ፡ ጁኒየር ነርስ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በክሊኒካል ነርስ
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  6. የስራ መደብ፡ ፋርማሲስት
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ BSC ዲግሪ በሙያው
    • የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድና ART ስልጠና የወሰደ/ች
  7. የስራ መደብ፡ እንግዳና ገንዘብ ተቀባይ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከቴክኒክና ሙያ በሴክሬተርያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም አግባብነት ያለው ትምህርትና ስልጠና
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  8. የስራ መደብ፡ ላቦራቶሪ ረዳት
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ 10ኛ ክፍል በላይ
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  9. የስራ መደብ፡ ቀለም ቀቢ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል በላይ
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ

 

 

 

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • የስራ ልምዱ በሆስፒታል ወይም በጤና ተቋም ቢሆን ይመረጣል፤

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Latest Images

Trending Articles



Latest Images