የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ጁኒየር አሶሼየት ኢንጅነር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ / 10+2 ሰርተፊኬት / 10+1/ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም ተዛማጅ የት/ት መስክ እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የስራ መደብ፡ ሾፌር 1
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 12/10/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ ወይም ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እንዲሁም ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ትችል እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጭ
- የስራ መደብ፡ የመንገድ መብት ጥበቃ ማኔጅመንት ወኪል (የመንገድ ወሰን ማስከበር ባለሙያ)
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ/10+2 ሰርተፊኬት በማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የት/ት መስክ + ሲኦሲ እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 4
- ደመወዝ፡ 4246 + በወር 600 ብር የስልክ አበል
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉት የስራ ክፍሎች