ቅዱስ ያሬድ ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ኦአር ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በነርሲንግ ዲግሪ ያለው/ት እና 6 ዓመት 2 ዓመት በኃላፊነት (ኦርቶፔዲክስ ላይ የሰራ ቅድሚያ እንሰጣለን)
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ ራድዮግራፈር ቴክኒሽያን
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ ረዳት ሲስተም አድሚኒስትሬሽን
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲግሪ እና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ እንግዳ ተቀባይ (ካሸር)
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በእንግዳ ተቀባይነት፣ አካውንቲንግ፣ በአይቲ እና ሴክሬተሪ ዲፕሎማ እና 1 ዓመት በላይ በሴኔት ወይም ማራኪ ሶፍትዌር ላይ የሰራች
- ብዛት፡ 3
- የቅጥር ሁኔታ፡ ላልተወሰነደ ጊዜ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በድርጅቱ ፕሮጀክቶች
- ደመወዝ፡ በስምምነት