Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ጀማሪ ኦፊሰር

$
0
0

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

  1. የስራ መደብ፡ ጀማሪ ኦፊሰር
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ፣ ኢንፎርሜሸን ሲስተምስ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሕግ፣ ስታትስቲክስ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
    • ተጨማሪ መስፈርቶች፡ አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንድ 2.75 ለሴቶች 2.50 እና ከዚያ በላይ
      • ዕድሜ፡ ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ች
      • ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች
    • ደመወዝ፡ ወርሃዊ መነሻ ደመወዝ 3111.00፣ ማራኪ ጥቅማጥቅሞች በባንኩ የጥቅማጥቅም ማዕቀፍ መሰረት
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles