በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የትምህርት ክፍል አሰልጣኝ መምህራን ቀጥሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የሳተላይት ትምህርት ክፍል የሥልጠና አስተባባሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ በ2ኛ ዲግሪ ተመርቆ/ቃ 2-ዓመት የስራ ልምድ እና ከፍተኛ አሠልጣኝ መምህር
- ደመወዝ፡ 10,470.00
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ አሠልጣኝ መምህር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ በ2ኛ ዲግሪ ተመርቆ/ቃ 0 ዓመት የስራ ልምድ እና ጀ/ኢንስትራክተር
- ደመወዝ፡ 7,070.00
- ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ድሬዳዋ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት