የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ረዳት ገንዘብ ያዥ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 3,348.00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ XI
የስራ ቦታ፡ አ.አ
የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ ቦታ፡ አ.አ