Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የቀላል ተሸከርካሪ ሾፌር , ሴርቬየር

$
0
0

የአዲስ አበባ ውሃና ሳንቴሽን ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የቀላል ተሸከርካሪ ሾፌር
  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ፣ የቀለም ትምህርት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 4
    • ደረጃ፡ 5
  1. የስራ መደብ፡ ሴርቬየር  
  • የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ / ዲግሪ በሴርቬየር እና 6/2 ዓመት የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ 11

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ጥቅማጥቅም፡ በጣም ማራኪ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles