ዮናታን ቢቲ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ስራ አስኪያጅ
- የትምህርት ደረጃ፡ በማኔጅመንት /በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ ስራ ማርኬቲንግ
- የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲነግ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና 1/2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ፡ ዲዛይነር
- የትምህርት ደረጃ፡ በውድ ፕሮሰሲግ ኤንድ ኢንጅነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ የፈርኒቸር ውጤቶች ገጣሚ
- የትምህርት ደረጃ፡ በፈርኒቸር ሥራ በሌቭል የተመረቀ እና 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አ/አ