Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሽንሻኖ ፕላን ባለሙያ , ቀያሽ , ረዳት ቀያሽ , የጽኅፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር ሴክሬታሪ II , ሾፌር

$
0
0

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመነት ቢሮ ለመሬት ልማት ከተማ ማደስ ኤጀንሲ የወጣ የክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

  1. የስራ ምደቡ: የሽንሻኖ ፕላን ባለሙያ
    • ተፈላጊ ችሎታ: የመጀመሪያ ዲግሪ በከተማ ፕላን
    • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
    • ደመወዝ፡: 7983.00
    • ብዛት፡ 25
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት በየ 3 ወር የሚታደስ
  2. የስራ ምደቡ: ቀያሽ  
    • ተፈላጊ ችሎታ: በሰርቬይንግ  ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል IV
    • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቀያሽነት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡: 4125.00
    • ብዛት፡ 20
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት በየ 3 ወር የሚታደስ
  3. የስራ ምደቡ: ረዳት ቀያሽ  
    • ተፈላጊ ችሎታ: በሰርቬይንግ  ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል III/ IV
    • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
    • ደመወዝ፡: 3900.00
    • ብዛት፡ 20
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት በየ 3 ወር የሚታደስ
  4. የስራ ምደቡ: የጽኅፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር ሴክሬታሪ II
    • ተፈላጊ ችሎታ: በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል IV የተመረቀ
    • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡: 3001.00 የማትግያ አበል 00 ብር በየወሩ
    • ብዛት፡ 2
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
    • ደረጃ፡ ጽሂ-9
  5. የስራ ምደቡ: ሾፌር
    • ተፈላጊ ችሎታ: 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡: 2298.00 ብር ዓበል 400
    • ብዛት፡ 3
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
    • ደረጃ ፡ እጥ -7

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles