ክራውን ሆቴል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የሰው ኃይል አስተዳደር
- የትምህርት ደረጃ፡ በማኔጅመንት ቢ.ኤ ዲግሪ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ች
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወንድ /ሴት
- የስራ መደብ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ሥራ አስኪያጅ
- የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወንድ /ሴት
- የስራ መደብ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር
- የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወንድ /ሴት
- የስራ መደብ፡ ሔድ ዌይተር /የአስተናጋጆች/ ሃላፊ
- የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ሙያ ሰርተፊኬት ያለው እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
- ጾታ፡ ወንድ
- የስራ መደብ፡ ምግብ ዝግጅት
- የትምህርት ደረጃ፡ በሙያው የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
- ጾታ፡ ወንድ /ሴት
- የስራ መደብ፡ ዌይተር/መስተንግዶ/
- የትምህርት ደረጃ፡ በሙያው የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 4
- የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
- ጾታ፡ ወንድ /ሴት
- የስራ መደብ፡ ባር ማን/ባርቴንደር/
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ/ክራውን ሆቴል/
- ጾታ፡ ወንድ
- የስራ መደብ፡ ሱርፐርቫይዘር
- የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የተመረቀ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ጾታ፡ ወንድ
- የስራ መደብ፡ ሹፌር
- የትምህርት ደረጃ፡ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ህዝብ 1/ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
- ጾታ፡ ወንድ
ለሁሉም የሥራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት