ባዜን እርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ኃላ.የተ.የግል ማህበር አዲስ አበባ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ ዋና ሥራ አስኪያጅ
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የሥራ ልምድ 12/10 የሰራና 5 ዓመት በሃላፊነት የሠራ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ኤም/ቢኤ ዲግሪ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ መስክ የተመረቀ/ች
- የስራ መደብ መጠሪያ የሂሳብ ዋና ክፍል ሃላፊ
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የሥራ ልምድ ለዲግሪ 8 ዓመት ለዲፕሎማ 10 ዓመት
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ቢኤ ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
- የስራ መደብ መጠሪያ የፋይናንስ መምሪያ ሥ/አስኪያጅ
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የሥራ ልምድ 12 ዓመት እና 5 ዓመት በሃላፊነት የሠራ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- የስራ መደብ መጠሪያ የውስጥ ኦዲተር
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የሥራ ልምድ 6 ዓመት የሠራ/ች
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ የተመረቀ/ች
- የስራ መደብ መጠሪያ ትራንዚትር
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የሥራ ልምድ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በትራንዚት የሠራ/ች
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ዲፕሎማ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ መስክ የተመረቀ/ች በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ የተመረቀ/ች