የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ኤክስክዩቲቭ ሴክሬታሪ III
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት እና 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 8,252.00
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡