የፍክውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ዳታ ቤዝ አድምንስትሬተር
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ሃርድዌር ኢንጂነሪንግ/ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ/ ዲግሪ እና ከምረቃ በኃላ በሙያው 4 ዓመት ወይም ዲፕሎማ እና ከምረቃ በኃላ 6 ዓመት የስራ ልምድ bSQL server, mysQL, php በቂ ዕውቀት ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 12
- የስራ መደብ፡ ነርስ
- የትምህርት ደረጃ፡ በክሊኒካል ነርሲንግ ወይም በነርስ 10+4 እና ከምረቃ በኃላ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ፣ በተጨማሪም የLevel 4 የብቃት ማረጋገጫ COC ማስረጃ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 10
- የስራ መደብ፡ የዕለት ሽያጭ ገንዘብ ተቀባይ
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ወይም ሴልስ ማን ሺፕ ዲፕሎማ እና ከምረቃ በኃላ በሙያው 1 ዓመት የስራ ልምድ ፣ ወይም Level 3 ከምረቃ በሃላ 3 ዓመት የስራ ልምድ እንዲሁም Level 2 የብቃት ማረጋገጫ እና የመሠረታዊ ኮምፒዩተር ሥልጠና
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 8
- የስራ መደብ፡ የመታጠቢያ እንግዳ ተቀባይ
- የትምህርት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ በእንግዳ አቀባበል ወይም በሴልስ ማን ሺፕ፣ ማርኬቲንግ ወይም ማኔጅመንት Level 4 እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም Level 3 እና ከምረቃ በኃላ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት መሠረታዊ ኮምፒዩተር ሥልጠና
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 7
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት