Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሾፌር : ሴክሬታሪ: የኮምፒውተር ባለሙያዎች: ኦዲተር – 18 ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1- የስራ መደብ መጠሪያ        ኤግዚክዩቲቭ ሴክሬታሪ 1

ብዛት                          4

ደመወዝ                       2298 ሆኖ በስምምነት

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በጽሕፈት ሥራና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ በጽሕፈት ሥራና በቢሮ አስተዳደር 10+3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ ዲፕሎማና 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት የሥራ ልምድ

2- የስራ መደብ መጠሪያ               – የአቤቱታ ምርመራና ክስ አቀራረብ ዳይሬክቶሬት ዳሬክተር

ብዛት                             1

ደመወዝ                          6708

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ  – በሕግ ኤልኤልኤም ዲግሪ 7/5 አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

 

3 – የስራ መደብ መጠሪያ             – የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቡድን መሪ

ብዛት                             1

ደመወዝ                         5718

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቢኤስሲ/ኤልኤስሲ ዲግሪና 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

4 – የስራ መደብ መጠሪያ             የሃርድዌር ባለሙያ

ብዛት                          1

ደመወዝ                       4056 ሆኖ በስምምነት

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ዲግሪና 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

5 – የስራ መደብ መጠሪያ                 ከፍተኛ የግዥ ባለሙያ

ብዛት                             1

ደመወዝ                          4461

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በአካውንቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በማኔጅመንት ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

6 – የስራ መደብ መጠሪያ               – ሾፌር

ብዛት                             5

ደመወዝ                          1123 ሆኖ በስምምነት

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም 5ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀችና 0 ዓመት የስራ ልምድ

 

7 – የስራ መደብ መጠሪያ                 የጥናት ምርምር ባለሙያ

ብዛት                             1

ደመወዝ                          4056

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በሥራ አመራር/በትምህር አስተዳደር/በኢዶኖሚክስ/ በስታትስቲክስ ቢኤ/ኤምኤ እና ዲግሪ 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

8 – የስራ መደብ መጠሪያ                 ከፍተኛ ኦዲተር

ብዛት                             2

ደመወዝ                          5081

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በአካውንቲንግ/በኦዲቲንግ/ በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቢኤ/ኤምኤ እና ዲግሪ 9/7 በሂሳብ ሥራ እና በኦዲት የሥራ ልምድ ያለው መሰረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው፤

 

9 – የስራ መደብ መጠሪያ                 ፖርታይል አድሚኒስትሬሽን ባለሙያ

ብዛት                             1

ደመወዝ                          4056

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቢኤስሲ ዲግሪ ኤምኤስሲ ዲግሪና 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

10 – የስራ መደብ መጠሪያ                 ነገረፈጅ

ብዛት                             1

ደመወዝ                          3001

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

በሕግ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles