የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ስር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የጸረ-ተባ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር/ የመንግልት ልማት ድርጅት ሆነው/ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ፖቶሎጂስት
- የትምህርት ደረጃ፡ ፒኤች.ዲ/ 2ኛ ዲግሪ በፖቶሎጂ/ በማይክሮ ባዮሎጂ ፣ በትሮፒካልና ሰብ-ትሮፒካል ፕላንት ሳይንስ/ ክሮፕ-ፕሬቴክሽን ሳይንስ
- የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
- የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የስራ መደብ፡ የጤና መኮንን
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ በጤና መኮንን/ በነርስዌም በሙያ ማሻሻያ በተገኘ ከዲግሪ በፊት በዲፕሎማ 2 ዓመት ከዲግሪ በኃላ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 5 ዓመት የሰራ
- ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
- የቅጥር ሁኔታ ፡ በኮንትራት/ የሚታደስ/
- የስራ ቦታ፡ ዝዋይ
- የስራ መደብ፡ አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፋናንስ/ በአካውንቲንግ ያለው ሆኖ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ስልጠና ሰርተፊኬት ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
- የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የስራ መደብ፡ ጁኒየር ኬሚስት
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአፕላይድ ኬሚስትሪ/ በኬሚስትሪ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
- የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ አዳሚ ቱሉ