አበባ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማ አንጋፋና አድማሱን በማስፋፋት ላይ የሚገኝ አገራች የተያያዘቸውን የልማት ግስጋሴ ከዳር ለማድረስ የወጪና ገቢ ምርቶችን በማጓጓዝ የራሱን ድርሻ እየጠወጣ ያለ ድርጅት ነው፡፡ በዚህ መሠረታ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራመደብመጠሪያ፡- የከባድመኪናከነተሳቢውሾፌር
- ተፈላጊችሎታ፡ 8ኛእናከዚያበላይት/ትያጠናቀቀናጭነት 3 እናደረቅ 3 ደረጃመንጃፍቃድያለው (ጅቡቲገብቶየሚያውቅቢሆንይመረጣል
- የስራልምድ፡ 3 ዓመትእናከዛበላይልምድያለው
- ብዛት፡ 15
- ደመወዝ፡በድርጅቱስኬልመሰረት
- ዕድሜ፡ከ25-50 ዓመት
- የስራቦታ፡አዲስአበባ
- የስራመደብመጠሪያ፡- የከባድመኪናከነተሳቢውሾፌር
- ተፈላጊችሎታ፡ 8ኛእናከዚያበላይት/ትያጠናቀቀናየድሮ 5ኛደረጃመንጃፈቃድያውየፈሳሽጭነትተሸከርካሪማሽከርከርየሚችል
- የስራልምድ፡ 5 ዓመትእናከዛበላይልምድያለው
- ብዛት፡ 40
- ደመወዝ፡በድርጅቱስኬልመሰረት
- ዕድሜ፡ከ25-50 ዓመት
- የስራቦታ፡አዲስአበባ