አዱላላ አፓርተመንት ሆቴል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ የጥበቃ ሠራተኞች መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደብ፡ የሆቴል ሥራ አስኪያጅ
· የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመነት/ማኔጅመነት ዲግሪ ያለው/ት
· የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 3 ዓመት የሠራ/ች
2. የስራ መደብ፡ የሆቴል ሂሳብ ክፍል ሰራተኛ
· የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ያለው/ት
· የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 3 ዓመት የሠራ/ች
3. የስራ መደብ፡ የጽዳት ሰራተኞች ተቆጣጣሪ
· የትምህርት ደረጃ፡ በቤት አያያዝ ዲፕሎማ ያለው/ት
· የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት የሠራ/ች
4. የስራ መደብ፡ የሪሴብሽን ሠራተኛ
· የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ከሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም በሆቴል የጨረሰ/ች
· የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 1 ዓመት የሠራ/ች
5. የስራ መደብ፡ የካፌ አስተናጋጅ
· የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በሆቴል ሙያ የትምህርት ዘርፍ በምግብና መጠጥ መስተንግዶ የጨረሰ/ች
· የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 1 ዓመት የሠራ/ች
6. የስራ መደብ፡ የምግብ ዝግጅት ሠራተኛ
· የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሆቴል ሙያ ዘርፍ በምግብ ዝግጅት የተመረቀ/ች
· የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት የሠራ/ች
7. የስራ መደብ፡ ጽዳት ሠራተኛ
· የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በሆቴል ሙያ የትምህርት ዘርፍ በጽዳት የጨረሰች
· የስራ ልምድድ፡ ቢያንስ 1 ዓመት ሆቴል ላይ የሠራ/ች
ለሁሉም የስራ ምደብ
· ደመወዝ፡ በስምምነት
· የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ