የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የሔራልድ ጋዜጣ አዘጋጅ
- የት/ት ደረጃ፡ በጆርናሊዝም እና በኮሚዩኒኬሽን፣ በውጭ ቋንቋ እና ሥነ ጽሁፍ በፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ኤም.ኤ/ ቢኤ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕማና 3ኛ ዓመት ኮሌጅ ያጠናቀቀ/ች እና 5/7/11 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 10,238.00
- ደረጃ፡ 12
- የስራ መደቡ፡ የዘመን መጽሔት አዘጋጅ
- የት/ት ደረጃ፡ በጆርናሊዝም እና በኮሚዩኒኬሽን፣ በቋንቋ እና ሥነ ጽሁፍ በፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም አግባብ ባለው ሌላ የትምህርት መስክ ኤም.ኤ/ ቢኤ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕማና 3ኛ ዓመት ኮሌጅ ያጠናቀቀ/ች እና 5/7/11 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 10,238.00
- ደረጃ፡ 12
The post የሔራልድ ጋዜጣ አዘጋጅ ,የዘመን መጽሔት አዘጋጅ appeared first on AddisJobs.