መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የኤክስሬይ ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በራዲዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪና 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 5,020
- ደረጃ፡ 14
- የስራ መደቡ፡ ክሊኒካል ነርስ II
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በክሊኒካል ነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 10+3/ደረጃ IV ዲፕሎማ እና 0/3 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 4,589.00
- ደረጃ፡ 13
- የስራ መደቡ፡ የኤክስሬይ ቴክኒሺያን
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በራዲዮሎጂ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ እና የ1 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ፡ 3,613
- ደረጃ፡ 11
- የስራ መደቡ፡ ኳንቲቲ ሰርቬየር
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሲቪል ምህንድስና ወይም በሌላ ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት ቢ.ኤስ.ሲ/ ዲፕሎማና 2/4 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 3,988
- ደረጃ፡ 12
ማሳሰቢያ፡
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ድርጅቱ የመጠለያ ቤት፣ የመብራት፣ የውሃና የህክምና አገልግት ለሠራተኛው ከነቤተሰቡ በነጻ ይሰጣል፡፡
- ተወዳዳሪው ያሸነፉ ዕጩዎች ቅጥር የሚከናወነው በፊት ከነበሩበት ድርጅት መልቀቂያ/ክሊራንስ/ አስቀድመው ሲቀርቢ ብቻ ነው፡፡
- አመልካቾ የሙያ ብቃት ምዘና ውጤት (COC) እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ሠርተፊኬት ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
The post የኤክስሬይ ባለሙያ , ክሊኒካል ነርስ II , የኤክስሬይ ቴክኒሺያን , ኳንቲቲ ሰርቬየር appeared first on AddisJobs.