ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የፈሳሽ ጭነት ካድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ ከ10ኛ ክፍል በላይ ሆኖ የፌዴራል የ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም ከ10ኛ ክፍል በላይ ሆኖ የፈሳሽ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው እና በፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ላይ በሾፌርነት 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
- ደመወዝ፡ 4,000
- ብዛት፡ 15
- የስራ መደቡ፡ የደረቅ ጭነት ካድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ ከ10ኛ ክፍል በላይ ሆኖ የፌዴራል የ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም ከ10ኛ ክፍል በላይ ሆኖ የደረቅ 3 መንጃ ፈቃድ ያለው እና በደረቅ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ላይ በሾፌርነት 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
- ደመወዝ፡ 4,000
- ብዛት፡ 20
- የስራ መደቡ፡ የጥገና ዋና ክፍል ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ ቢያንስ 6 ዓመት በከባድ ተሸከርካሪ መኪና ላይ የጥገና የስራ ልምድ ያለው
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ አውቶሞቲቭ ኢንጅነር
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶሞቲቭ ምህንድስና/ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች ሆኖ 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/በአውቶ መካኒክስ/ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ / በአውቶሞቲብ ሙያ (10+3) በዲፕሎማ የተመረቀ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ የኢንሹራንስ ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንቫይሮመንታልና ሴፍቲ ማኔጅመንት/ በአውቶሞቲቭ ምህንድስና/ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በተመሳሳይ ሙያ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ የትናንሽ መኪና ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ የ12ኛ/10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች በተመሳሳይ ሙያ 2 የስራ ልምድና የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 3,500
- ብዛት፡ 3
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
- የስራ ቦታ፡ አ.አ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
The post የደረቅ ጭነት ካድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር , የፈሳሽ ጭነት ካድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር , የጥገና ዋና ክፍል ኃላፊ , አውቶሞቲቭ ኢንጅነር , የኢንሹራንስ ኦፊሰር , የትናንሽ መኪና ሾፌር appeared first on AddisJobs.