የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥበቃ ባለሥልጣን ከዚህ በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ግንቦት 15 ቀን 2008ዓ.ም ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት እድትመዘገቡ ይጋብዛል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላብራቶሪ ምርመራ ቴክኒሻን
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ስራ ልምድ: 6 ዓመት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
የትምህርት ዓይነት
- ኬሚስትሪ
2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላብራቶሪ ምርመራ ቴክኒሻን
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ስራ ልምድ: 2 ዓመት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
የትምህርት ዓይነት
- ኬሚስትሪ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ተጽዕኖ ግምገማ ኦፊሰር
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ስራ ልምድ: 4/2 ዓመት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ
የትምህርት ዓይነት ፡-
- ኬሚካል ኢንጂነሪንግ
4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲ/የውስጥ ኦዲት ኦፊሰር
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4461
- ስራ ልምድ 8/6 ዓመት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ
የትምህርት ዓይነት ፡- አካውንቲንግ
- አካውንቲንግ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውስጥ ኦዲት ኦፊሰር
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ስራ ልምድ: 6/4 ዓመት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ
- የትምህርት ዓይነት ፡-
- አካውንቲንግ