Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ፎርማን , ከፍተኛ የኤሌክትሮሜካክ ፎርማን , የሳይት መሐንዲስ , ከፍተኛ የሳኒተሪ መሀንዲስ II , ከፍተኛ የአርክቴክት መሀንዲስ , ጁኒየር ሬቬኑ አካውንታንት , ጁኒየር ኮንስ እና በጀት አካውንታንት , የቀላል ተሸከርካሪ ሾፌር

$
0
0

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ፎርማን    
  • የት/ት ደረጃ፡ BSC/AD/CD/Level IV, in Electric city
  • የስራ ልምድ፡ 2/4/5 ዓመት ስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 7,230.00
  • ብዛት፡ 6
  • የስራ ቦታ፡ በተለያዩ 6 የኦሮሚያ ከተሞች
  • ደረጃ ፡ X
  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የኤሌክትሮሜካክ ፎርማን   
  • የት/ት ደረጃ፡ BSC/AD/CD/Level IV, in Electric mechanical engineering
  • የስራ ልምድ፡ 2/4/5 ዓመት ስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 7,230.00
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ
  • ደረጃ ፡ X
  1. የስራ መደቡ፡ የሳይት መሐንዲስ     
  • የት/ት ደረጃ፡ BSC/BSC Degree in construction Management or civil engineering or related
  • የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት ስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 12,522.00
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ
  • ደረጃ ፡ XIV
  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሳኒተሪ መሀንዲስ II    
  • የት/ት ደረጃ፡ BSC/BSC Degree in sanitary engineering
  • የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት ስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 13,560.00
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ ዋና መ/ቤት
  • ደረጃ ፡ XV
  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የአርክቴክት መሀንዲስ    
  • የት/ት ደረጃ፡ BSC/BSC Degree in Architect engineering
  • የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት ስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 13,560.00
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ ዋና መ/ቤት
  • ደረጃ ፡ XV
  1. የስራ መደቡ፡ ጁኒየር ሬቬኑ አካውንታንት      
  • የት/ት ደረጃ፡ MA/BA Degree in Accounting
  • የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት ስራ ልምድ በኮስት አካውንቲንግና በፒችትሪ ልምድ ያለው
  • ደመወዝ፡ 10,124.00
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ ዋና መ/ቤት
  • ደረጃ ፡ XII
  1. የስራ መደቡ፡ ጁኒየር ኮንስ እና በጀት አካውንታንት     
  • የት/ት ደረጃ፡ MA/BA Degree in Accounting
  • የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት ስራ ልምድ በኮስት አካውንቲንግና በፒችትሪ ልምድ ያለው
  • ደመወዝ፡ 10,124.00
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ ዋና መ/ቤት
  • ደረጃ ፡ XII
  1. የስራ መደቡ፡ የቀላል ተሸከርካሪ ሾፌር      
  • የት/ት ደረጃ፡ MA/BA Degree in Accounting
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 3,145.00
  • ብዛት፡ 2
  • የስራ ቦታ፡ ሰበታና ከሰም
  • ደረጃ ፡ VI

ለሁሉም የስራ መደቦች፡

  • የአፋን ኦሮሞ ችሎታ አስፈላጊ ሲሆን የምህንድስና ሙያ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች ተፈላጊ የት/ት ደረጃ ሙያ ያላቸው መቀጠር ይችላሉ፡፡

The post ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ፎርማን , ከፍተኛ የኤሌክትሮሜካክ ፎርማን , የሳይት መሐንዲስ , ከፍተኛ የሳኒተሪ መሀንዲስ II , ከፍተኛ የአርክቴክት መሀንዲስ , ጁኒየር ሬቬኑ አካውንታንት , ጁኒየር ኮንስ እና በጀት አካውንታንት , የቀላል ተሸከርካሪ ሾፌር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles