የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ የአምባሳደር መኖሪያ ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርት አንድ አብሳይ በአስቸኳይ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ምግብ አብሳይ (COOK)
- በየቀኑ በአምባሳደር መኖሪያ ቤት ምግብ ማብሰል የምትችል/የሚ㉽ል
- የእንግሊዘኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር እና ማንበብ የምትችል የሚችል
- ምስጢር መጠበቅ የሚችል/ትችል
- ከፍተኛ የግልና ጠቅላላ ንጽህና የምትጠብቅ/ የሚጠብቅ
- በማንኛውም ጊዜ ጽዳትና ንጽሕና የምትጠብቅ/የሚጠብቅ
- በአምባሳደሩ መኖሪያ ቤት ለሚዘጋጁ ግብዣዎ ምግብ ማዘጋጀት የሚችል/ትችል
- የሠራተኛ ውልና ኮንትራት ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ/ች
- በአምባሳደሩ መኖሪያ ቤት ውስጥ ለመኖር ፈቃደኛ የሆነች/የሆነ
- አምባሳደሩ በሚያወቱት ፕሮግራም(መርሃ ግብር) መሰረት ዕረፍት የምትወጣ/የሚወጣ)
- ክፍያ እና ጥቅማጥቅም
- የወር ደመወዝ፡ 4211.00
- የምግብ አለዋንስ ብር 1789.00
- ለህክምና ከአሰሪው 66.6% ከሰራተኛው 33.3% የሚከፈል
- ፕሮቪደንት ፈንድ ከአሰሪው 10%ከሠራተኛው 5% እየተቆረጠ የሚቀመጥ
- በዓመት የ1 ወር ደመወዝ በቦነስ መልክ ይሰጣል፡፡
- ከላይ የተዘረዘውን መመዘኛ የምታሟሉ ቢያንስ የ6ኛ ክፍል የትምህርት ደረጃ ያላችሁ
The post ምግብ አብሳይ (COOK) appeared first on AddisJobs.