ቅዱስ ያሬድ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች ላተወሰነ ጊዜ በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ኳሊቲ ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ በነርሲንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ/ማስተርስ
- የስራ ልምድ፡ 5/2 ዓመት ስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ አይለይም
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና 3ኛ እና ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ
- ጾታ፡ ወ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ክኒካል ነርስ
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ /42 ዓመት ስራ ልምድ
- ብዛት፡ 4
- ጾታ፡ ሴት
- የስራ መደቡ፡ ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት ስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- ጾታ፡ አይለይም
- የስራ መደቡ፡ እንግዳ ተቀባይ(ካሸር)
- የት/ት ደረጃ፡ በእንግዳ ተገባይ ፣ በአካውንቲነግ፣ በአይቲ እና ሴክሬተሪ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ ከ1 ዓመት በላይ በሴኔት ወይም ማራኪ ሶፍትዌር ላይ የሰራች
- ብዛት፡ 2
- ጾታ፡ ሴት
The post ኳሊቲ ኃላፊ , ሾፌር , ክኒካል ነርስ , ላብራቶሪ ቴክኒሽያን , እንግዳ ተቀባይ(ካሸር) appeared first on AddisJobs.